የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው የሩሲያ ኃይሎች ከፖክሮቭስክ ከተማ በደቡብ አቅጣጫ 32 ኪሎሜትር ርቀት ላይ የምትገኘውን የኩራክሆቭ ከተማ ተቆጣጥረዋል። የሩሲያ ኃይሎች በውጊያ ቀጠና ላለው የዩክሬን ጦር ሎጂስቲክ ለማመላለስ ወሳኝ የሆነችውን ፖክሮብስክን ለመያዝ ለበርካታ ወራት ጠንካራ ዘመቻ እያካሄዱ ናቸው። ...
ከሁለት ወር በፊት በተካሄደ የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አሸናፊ የሆኑት ዶናልድ ትራምፕ ግሪንላንድን የመግዛት ጥያቄ አቅርበው ነበር፡፡ ይህች ራስ ገዝ በራሷ ጠቅላይ ሚኒስትር የምትመራ ሲሆን ...